እንዳንተ ያለ
Endante Yale
2003 · ትራክ 8 · 7:02 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ጌታ ሆይ በጐነትህንና ቸርነትህን መልካምነትህንና ፍቅርህን አይቼ
እንዳንተ ያለ ማንም እንደሌለ ተረድቼ ልከተልህ ወሰንኩ
አዝማች · Chorus
እግዚአብሔር እግዚአብሔር
ቁጥር 2 · Verse 2
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ
እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ ኧረ ማን አለ (፪x)
በድዬና እጥፍቼ ሳለሁ ካንተ ርቄ (፪x)
በምህረት አየኸኝ እግዚአብሔር አምላኬ (፪x)
ምን አይነት ፍቅር ነው ምክንያት የማይፈልግ (፪x)
እንዲሁ የሚያፈቅር በዳዩን የሚወድ (፪x)
አዝማች · Chorus
መንፈስ ቅዱስ (፬x)
ቁጥር 3 · Verse 3
እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ ኧረ ማን አለ (፪x)
ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ ብሎ ሞተ ለኛ
ለእኔ ብሎ ነው መቃብር የተኛ (፪x)
አዝማች · Chorus
ኢየሱሴዋ (፬x)
ቁጥር 4 · Verse 4
እንዳንተ ያለ እንዳንተ ያለ ኧረ ማን አለ (፪x)
ኧረ ማን አለ (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ