ፍቅሬ እጅግ ጨመረ
Feqrie Ejeg Chemere
2003 · ትራክ 9 · 7:10 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ውዴ እንዳንተ ወዳጅ ከቶ የት ይገኛል
አዝማች · Chorus
ፍቅሬ እጅግ ጨመረ ናፍቆቴም በረታ (፪x)
ናልኝ የኔ ፍቅር ናልኝ የእኔ ጌታ (፪x)
ኢየሱሴ ስልህ ላፌ ይጣፍጠኛል
ውዴ እንዳንተ ወዳጅ ከቶ የት ይገኛል
ለእኔ የት ይገኛል
ቁጥር 2 · Verse 2
ቃልህ እጅግ ጣፋጭ እንደ ማር ወለላ
ሰላም ይሰጠኛል በልቤ እየሞላ
ሰይፍህ ነውሬን ከላይ አስወግዶ
በቃልህ አስዋብከኝ ልብህ ልቤን ወዶ (፪x)
አዝማች · Chorus
ፍቅሬ እጅግ ጨመረ ናፍቆቴም በረታ (፪x)
ናልኝ የኔ ፍቅር ናልኝ የእኔ ጌታ (፪x)
ኢየሱሴ ስልህ ላፌ ይጣፍጠኛል
ውዴ እንዳንተ ወዳጅ ከቶ የት ይገኛል
ለእኔ የት ይገኛል
ቁጥር 3 · Verse 3
ውዴ እንዳንተ ወዳጅ እንዳንተ ወዳጅ
አስተዋይ አረገኝ አስተዋዩ አባቴ
የፈገግታዬ ምንጭ የደስታ ምክንያቴ
ኢየሱስ መድህኔ ውበት ደም ግባቴ
ጌታዬ ደምህ ነው የልጅነት መብቴ (፪x)
አዝማች · Chorus
ፍቅሬ እጅግ ጨመረ ናፍቆቴም በረታ (፪x)
ናልኝ የኔ ፍቅር ናልኝ የእኔ ጌታ (፪x)
ኢየሱሴ ስልህ ላፌ ይጣፍጠኛል
ውዴ እንዳንተ ወዳጅ ከቶ የት ይገኛል
ለእኔ የት ይገኛል
ቁጥር 4 · Verse 4
ውዴ እንዳንተ ወዳጅ እንዳንተ ወዳጅ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ