እግዚአብሔርን ባርኪው ነፍሴ
Egziabhieren Barkiw Nefsie
2008 · ትራክ 9 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
እግዚአብሔርን ባርኪው ነፍሴ
እግዚአብሔርን ባርኪው (፬x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ውለታው ብዙ ነውና አብዢለት ምሥጋና (፬x)
ከፍ ከፍ ይበል የአንቺ ጌታ ከፍ ከፍ ይበል
ልዑል ቃሉን ሰጥቶ አበሳሽን አርጐታል ገለል (፪x)
ሚስኪኑን ፍጹም ሳይረሳ ከአፈር ከትቢያ ሚያነሳ
የመርዶክዮስ አምላክ አርቋል የአንቺን አበሳ (፪x)
ፈቅደሽ አመስግኚው ያሰበሽ ጌታ ነው (፬x)
አዝማች · Chorus
እግዚአብሔርን ባርኪው ነፍሴ
እግዚአብሔርን ባርኪው (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ውለታው ብዙ ነውና አብዢለት ምስጋና (፬x)
ከፍ ከፍ ይበል የአንቺ ጌታ ከፍ ከፍ ይበል
ልዑል ቃሉን ሰጥቶ አበሳሽን አርጐታል ገለል (፪x)
በምህረቱ የከለለሽ ከበረከቱ ያጠገበሽ
በመከራሽ ቀን ያሰማሽ ፈቃድሽን የፈሰመልሽ (፪x)
ታዳጊሽ ጌታ ነው ሥሙን ከፍ አድርጊው (፬x)
አዝማች · Chorus
እግዚአብሔርን ባርኪው ነፍሴ
እግዚአብሔርን ባርኪው (፬x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ውለታው ብዙ ነውና አብዢለት ምስጋና (፬x)
ከፍ ከፍ ይበል የአንቺ ጌታ ከፍ ከፍ ይበል
ልዑል ቃሉን ሰጥቶ አበሳሽን አርጐታል ገለል (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ