Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ይገባሃል

Yegebahal

2008 · ትራክ 5 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

አከብርሃለሁ በምሥጋና (፫x)

(ንጉሤ ነህና) ጌታዬ ነህና

አነግስሃለሁ በምሥጋና (፫x)

(ንጉሤ ነህና) ንጉሤ ነህና

ይገባሃል ይገባሃል ይገባሃል

አሸንፈሃል አሸንፈሃል (፪x)

ዝቅ ብዬ ላክብርህ አሃሃሃ ላክብርህ

በልቤ ላይ ልሹምህ ኦሆሆሆ ልሹምህ

(ከአንተ በላይ) ከአንተ ሌላ የለምና አሃሃሃ የለምና

እንካ ክበር በምሥጋና ኦሆሆሆ በምሥጋና

አከብርሃለሁ በምሥጋና (፫x)

(ንጉሤ ነህና) ጌታዬ ነህና

አነግስሃለሁ በምሥጋና (፫x)

(ንጉሤ ነህና) ንጉሤ ነህና

ይገባሃል ይገባሃል ይገባሃል

አሸንፈሃል አሸንፈሃል (፪x)

እግሬን በሰላም መንገድ አቅንተህልኛል

ያጐበጠኝን ቀንበር ሰባብረህልኛል

በአንተ ላይ ተስፋ አፍርቼ ጣፋጭ ፍሬ አፍርቻለሁ

ምሕረትህ ደግፎኝ ይሄው በሕይወት ኖሬያለሁ

አከብርሃለሁ በምሥጋና (፫x)

(ንጉሤ ነህና) ጌታዬ ነህና

አነግስሃለሁ በምሥጋና (፫x)

(ንጉሤ ነህና) ንጉሤ ነህና

ይገባሃል ይገባሃል ይገባሃል

አሸንፈሃል አሸንፈሃል (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ