ሲወድ ጌታ
Siwed Gieta
2008 · ትራክ 7 · 5:47 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ነፍስ እስከመስጠት ድረስ
በዘላለም መውደድ ወዶኛል (፪x)
ፍቅሩ ይቀንሳል ብዬ
አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል
አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል (፪x)
አዝማች · Chorus
ለዘላለም ነዉ (፬x)
ሲወድ ጌታ እስከመስቀል ነዉ (፪x)
ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነዉ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
እኩል ለሰው ሁሉ ፍቅሩ እኩል
አቅቶኛል ብሎ ሸርተት አይል
ባስቀመትኩት ቦታ የሚገኝ
ታማኝ መልካም ወዳጅ ነው ያለኝ
ነፍስ እስከመስጠት ድረስ
በዘላለም መውደድ ወዶኛል (፪x)
ፍቅሩ ይቀንሳል ብዬ
አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል (፪x)
አዝማች · Chorus
ለዘላለም ነዉ (፬x)
ሲወድ ጌታ እስከመስቀል ነዉ (፪x)
ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነዉ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
እስከመጨረሻ ወዶኛል ወዶኛል
በማይለቀው እጁ ይዞኛል ይዞኛል
ከቅፎቹ መሃል አድራለሁ አድራለሁ
ፍቅሩ እያባበለኝ ኖራለሁ ኖራለሁ
ዛሬ ይዞ ነገ አይተወኝም ሂጂ ብሎ አያባርረኝም
ተመችቶኝ ኖራለሁ በቤቱ ተሸክሞኝ በሰፊ ትዕግስቱ
ዛሬ ይዞ ነገ አይለቀኝም ሂጂ ብሎ አያባርረኝም
ያለፍርሃት ኖራለሁ በቤቱ ተሸክሞኝ በሰፊ ትዕግስቱ
ነፍስ እስከመስጠት ድረስ
በዘላለም መውደድ ወዶኛል (፪x)
ፍቅሩ ይቀንሳል ብዬ
አልሰጋም በዚህ ደስ ይለኛል (፪x)
አዝማች · Chorus
ለዘላለም ነዉ (፬x)
ሲወድ ጌታ እስከመስቀል ነዉ (፪x)
ሲወድ ጌታ ላይጠላ ነዉ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
እስከመጨረሻ ወዶኛል ወዶኛል
በማይለቀው እጁ ይዞኛል ይዞኛል
ከቅፎቹ መሃል አድራለሁ አድራለሁ
ፍቅሩ እያባበለኝ ኖራለሁ ኖራለሁ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ