Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

እንዳገና

Endegena

2008 · ትራክ 11 · 6:08 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ውለታውን ያልረሳ ከኔ ጋር ምስጋና ያንሳ

በጎነቱን ያልረሳ ያልረሳ ከኔ ጋር ምስጋና ያንሳ

ቸርነቱን ያልረሳ ያልረሳ ከኔ ጋር ምስጋና ያንሳ

ያ ለምፃም ፈርሳዊ ንጉስን ቤቱ ጠርቶ

እስራኤል እንዳለለማድ ውሃ እንኳን ማቅረቡን ትቶ

ከሩቅ ሰምታ የመጣችው ፍቅሩ እንደእብድ ያደረጋት

አብዝታ ክብር ሰጠችው ምንም ነገር ሳይበግራት

ሽቶውን ነሰነሰችው መዓዛው ቤቱን ሞላ

አበዛች ቢሏት አልተወችው ቁጭብሎ ይዛ የሚያሰላት

ተዋት ብሎ ተዛዝ ሰጠ የምታድርገውን ሁሉ

ብዙ ይተውለታል ብዙ የወደደ ፈቅዶ

ተዋት እስኪ ተዋት ትዘምርለት ተዋት

እሷ ናት እምታውቀው ምን እንደ ተደረገላት

እንደገና ረድቶናልና ለሱ ክብር ይብዛ ምስጋና (X4)

ያለፈህን የሚያወድስ እሱማ ድንቅ ነው ብሎ

ድንገት ቀኑ ስከዳ ብያይህም ከሰው ነጥሎ

የዳንክ በተሰቀለው ያነጻ ደሙ ነውና

በሆነው አትጨናነቅ ያንግዘ ወዶሃልና

ታድያ ሚከስ ማነው ኑር በሰላም ሳትሰጋ

ድርድር ያለው ይቅረብ አለ ፀሎት ጠበቃ

ያነ አለም ሳይፈጠር ገና ገና ከጥንቱ

ነውር አልባ አድርጎሃል አቁሞሃል በፊቱ

ተውት እስኪ ተውት ይዘምር እስኪ ተውት

እሱኮ ነው የሚያውቀው ምን እንደተደረገለት

እንደገና መቶልናልና ለሱ ክብር ይብዛ ምስጋና (X4)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ