ይታወቅልኝ
Yitawekilign
2008 · 4:20 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
በሰፊው ጎዳና ትውልድ ሲተራመስ
የልቡ ላይሞላ ያሰበበት ላይደርስ
በቅጭኑ መንገድ ጌታ ብቻ ይዞ
ወደ እረፍት ይገባል ተጉዞ ተጉዞ/2
በሰፊው ጎዳና ትውልድ ሲተራመስ
የልቡ ላይሞላ ያሰበበት ላይደርስ
በቅጭኑ መንገድ ጌታ ብቻ ይዞ
ከፂዪን ይደርሳል ይገባል ተጉዞ ተጉዞ/2
አዝማች · Chorus
ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ
ምርጫዬ ጌታ ነው እኔም የእርሱ ነኝ
ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ
ምርጫዬ ጌታ ነው እኔስ የእርሱ ነኝ
የእርሱ ነኝ የእርሱ ነኝ
የሞት መውጊያ አያሰጋኝ
የእርሱ ነኝ የእርሱ ነኝ
ሲዖል ገሃነብ አያስፈራኝ
ቁጥር 2 · Verse 2
ግርግር ቢበዛ ግፊያ በመንገዱ
ጠቢባን ነን ባዮች ወደዚያ ቢነጉዱ
የምህረቱ ደጃፍ ድንገት ሳይዘጋ
እየሱስን ብሎ ማምለጥ አለው ዋጋ/2
ግርግር ቢበዛ ግፊያ በመንገዱ
ጠቢባን ነን ባዮች ወደዚያ ቢነጉዱ
የምህረቱ ደጃፍ ድንገት ሳይዘጋ
እየሱስን ይዞ ማምለጥ አለው ዋጋ/2
አዝማች · Chorus
ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ
ምርጫዬ ጌታ ነው እኔም የእርሱ ነኝ
ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ
ምርጫዬ ጌታ ነው እኔስ የእርሱ ነኝ
የእርሱ ነኝ የእርሱ ነኝ
የሞት መውጊያ አያሰጋኝ
የእርሱ ነኝ የእርሱ ነኝ
ሲዖል ገሃነብ አያስፈራኝ
ቁጥር 3 · Verse 3
እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር ነው
የኔ ጠበቃ እየሱስ ነው
እድል ፋንታዬ እግዚአብሔር ነው
የኔ አማላጅ እየሱስ ነው
የእርሱ ነኝ የእርሱ ነኝ
የሞት መውጊያ አያሰጋኝ
የእርሱ ነኝ የእርሱ ነኝ
ሲዖል ገሃነብ አያስፈራኝ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ