እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር
Endiet Endiyaden Yawqal Egziabhier
አማርኛ
አዝማች · Chorus
እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት እንዲያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት እንዲያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
የሚያመልኩትን የእርሱ የሆኑትን
በፈተና ሆነው የሚያለቅሱትን (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
አመጻ ቢጀመር ምናምንቴ በዝቶ
ጻድቅ ቢከበብ ጠላት አንሰራርቶ
በአመጸኞች ኑሮ ያን የተገፋውን
ሊያድን ይመጣል እግዚአብሔር ባሪያውን (፪x)
አዝማች · Chorus
እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት እንዲያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት እንዲያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
የሚያመልኩትን የእርሱ የሆኑትን
በፈተና ሆነው የሚያለቅሱትን (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ድብልቅ ህዝብ ነው በግብጽ የወጣው
የእግዚአብሔርን ወገን መለየት ከባድ ነው
ቢሆንም አምላኬ የእርሱ የሆኑትን ያውቃል
ማውረስ ያለበትን ትውልድ ያሻግራል (፪x)
አዝማች · Chorus
እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት እንዲያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት እንዲያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
የሚያመልኩትን የእርሱ የሆኑትን
በፈተና ሆነው የሚያለቅሱትን (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
እግዚአብሔር ባርያውን ማንም አይጐዳም
ከእሳት ውስጥ ሲመጣ ያኔ ምልክት አያልፍም
የማምለጫ አለት ነው በእርግጥ ያስመልጣል
በእርሱ ያመነን መቼ ያሳፍራል (፪x)
አዝማች · Chorus
እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት እንዲያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት እንዲያስመልጥ ያውቃል እግዚአብሔር (፪x)
የሚያመልኩትን የእርሱ የሆኑትን
በፈተና ሆነው የሚያለቅሱትን (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ