ከእሳት ውስጥ የነጠቀኝ
Kesat West Yeneteqegn
ትራክ 3 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ከእሳት ውስጥ የነጠቀኝ
በሕይወት ኑር ያለኝ
ያዳነኝ ኢየሱስ ነው (፪x)
የራራልኝ ኢየሱስ ነው
ቁጥር 1 · Verse 1
አበሳዬን ሁሉ አራቀ
እድፋሙን ልብሴን ቀየረው (፪x)
ሰይጣንን ገሰጸው
እርሱ እኮ ልጄ ነው አለው
የእኔ ነው ብሎ አባረረው
አዝማች · Chorus
ከእሳት ውስጥ የነጠቀኝ
በሕይወት ኑር ያለኝ
ያዳነኝ ኢየሱስ ነው (፪x)
የራራልኝ ኢየሱስ ነው
ቁጥር 2 · Verse 2
ጠላት ዘባበተብኝ
አምላክህ እስቲ ያድንህ አለኝ
መጨረሻህ ዛሬ ነው አለኝ
የተዋረዱትን የሚያይ ከተፍ አለልኝ ከሰማይ
እንደእርሱ ማነው ኤልሻዳይ
አዝማች · Chorus
ከእሳት ውስጥ የነጠቀኝ
በሕይወት ኑር ያለኝ
ያዳነኝ ኢየሱስ ነው (፪x)
የራራልኝ ኢየሱስ ነው
ቁጥር 3 · Verse 3
እግዚአብሔር ለካ መልስ አለው
ዙሪያዬን ለከበበኝ
ሊወግረኝ ድንጋይ ላነሳን
አቤት የማዳን ጥበቡ
የማይመረመር ነው ፍርዱ
በዕልልታ ለእርሱ ስገዱ
አዝማች · Chorus
ከእሳት ውስጥ የነጠቀኝ
በሕይወት ኑር ያለኝ
ያዳነኝ ኢየሱስ ነው (፪x)
የራራልኝ ኢየሱስ ነው
ቁጥር 4 · Verse 4
ሰይጣን በብርቱ ከሰሰኝ
በኀጢአቴ እንዲፈረድብኝ
____ እንዲ ____ ከበበ
ጠበቃዬ ኢየሱስ ቆመልኝ
በደሙ አስተሰረየልኝ (፪x)
አዝማች · Chorus
ከእሳት ውስጥ የነጠቀኝ
በሕይወት ኑር ያለኝ
ያዳነኝ ኢየሱስ ነው (፪x)
የራራልኝ ኢየሱስ ነው
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ