እንዴት ልፍራ
Endiet Lefra
2005 · ትራክ 11 · 4:26 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
እንዴት ልፍራ እንዴት ልሸበር
እግዚአብሔር ሆኖልኝ ሞገስ (፪x)
አዝማች · Chorus
አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን ነህ
ባገኘን በታላቅ መከራ ረዳታችን አሃሃ ረዳታችን
ስለዚህ ምድር ብትናወጥ
ተራሮች ወደባሕር ልብ ቢወሰዱ
እኔ አልፈራም አሃሃ እኔ አልፈራም
ቁጥር 2 · Verse 2
ማለፍ የማይቻለውን በአንተ አለፍኩ
አስፈሪውን ጨለማ ተሻገርኩኝ (፫x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ሁሉን በአንተ አለፍኩኝ
ክብርህን ይኸው አየሁ ጨለማው ሰገፈፍ
አዲስ ቀን ወጣልኝ ክበር ያከበርከኝ
አዝማች · Chorus
አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን ነህ
ባገኘን በታላቅ መከራ ረዳታችን አሃሃ ረዳታችን
ስለዚህ ምድር ብትናወጥ
ተራሮች ወደባሕር ልብ ቢወሰዱ
እኔ አልፈራም አሃሃ እኔ አልፈራም
ቁጥር 4 · Verse 4
ለህዝቡ የሚያዝን ፍፁም የሚራራ
አማኑኤል አለ ዛሬም ከኛ ጋራ (፫x)
ቁጥር 5 · Verse 5
ስናዝን አፅናንቶን ኃይልም ጉልበት ሰጥቶን
መከራችንን ረሳን አምላካችን በእኛ ከብሮ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ