ማረፊያዬ ነህ
Marefiayie Neh
2005 · ትራክ 2 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ማረፊያዬ ነህ ያረፍኩብህ
መመኪያዬ ነህ የተመካሁብህ (፪x)
ማምለጫዬ ነህ ያመለጥኩብህ
ማምለጫ ማምለጫ ማምለጫ (፫x)
ማምለጫ ማምለጫ አንተ ብቻ
ቁጥር 1 · Verse 1
ማረፊያዬ ጌታዬ
መመኪያዬ ጌታዬ
ነው ሰላሜ ጌታዬ (፪x)
ጉልበት ሆኖ እያበረታ
ያንን ዘመን በእርሱ አለፍኩኝ
ትዝ ይለኛል የአምላኬ ፍቅሩ
ለደካማው ሲሰጥ ብርታቱ
ታሪኬን ቀየረው ቀያየረው
ኑሮዬን ለወጠው አጣፈጠው
ብሰግድለት ለእርሱ ሲያንስበት ነው (፫x)
አዝማች · Chorus
ማረፊያዬ ነህ ያረፍኩብህ
መመኪያዬ ነህ የተመካሁብህ (፪x)
ማምለጫዬ ነህ ያመለጥኩብህ
ማምለጫ ማምለጫ ማምለጫ (፫x)
ማምለጫ ማምለጫ አንተ ብቻ
ቁጥር 2 · Verse 2
ረግቻለው እኔስ በአምላኬ
እኖራለሁ ተደላድዬ
መጨነቄን ከላዬ ወስዶ
አሳረፈኝ ሰላሙን ሰጥቶ
ታሪኬን ቀየረው ቀያየረው
ኑሮዬን ለወጠው አጣፈጠው
ብሰግድለት ለእርሱ ሲያንስበት ነው (፫x)
አዝማች · Chorus
ማረፊያዬ ነህ ያረፍኩብህ
መመኪያዬ ነህ የተመካሁብህ (፪x)
ማምለጫዬ ነህ ያመለጥኩብህ
ማምለጫ ማምለጫ ማምለጫ (፫x)
ማምለጫ ማምለጫ አንተ ብቻ
ቁጥር 3 · Verse 3
ማረፊያዬ ጌታዬ
መመኪያዬ ጌታዬ
ነው ሰላሜ ጌታዬ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ