ኢየሱሴ
Eyesussie
ትራክ 11 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ኢየሱሴ እያልኩህ
እያደነቅኩህ ብውል
አይሰለቸኝም እኔማ
ሥምህ ያድነኛልና (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ሥምህ ከሃጥያት ከሞት ያድናል
ለደከመው ሰው ሀይልን ይሰጣል
ኢየሱስ ኢየሱስ ስልህ
ይፈሳል ውስጤ ሰላም (፪x)
አዝማች · Chorus
ኢየሱሴ እያልኩህ
እያደነቅኩህ ብውል
አይሰለቸኝም እኔማ
ሥምህ ያድነኛልና (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ለተጨነቀች ላዘነች ነፍስ
ደስታና ሰላም ይሆናል መልስህ
ስምህ ሀይል አለው ያድናል
እሥራት ሁሉ ይፈታል
አዝማች · Chorus
ኢየሱሴ እያልኩህ
እያደነቅኩህ ብውል
አይሰለቸኝም እኔማ
ሥምህ ያድነኛልና (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ከሞት ያድናል (ኢየሱስ)
ሰላም ይሰጣል (ኢየሱስ)
ዛሬም ይሰራል (ኢየሱስ)
ፈውስን ይሰጣል (ኢየሱስ) (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ