ለአንተ መኖር
Lante Menor
2012 · ትራክ 6 · 5:31 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ለአንተ መኖር ፈልጋለሁ
አትራቀኝ እልሃለሁ
ተናገረኝ ሰማለሁ
የአንተን ምሬት እሻለሁ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ከአገር ከወገን ተለይቼ
ዘመድ አዝማድን ትቼ
ያልከኝን ሁሉ ሰምቼ
የገባህልኝ ተስፋ አይቼ
አዝማች · Chorus
ለአንተ መኖር ፈልጋለሁ
አትራቀኝ እልሃለሁ
ተናገረኝ ሰማለሁ
የአንተን ምሬት እሻለሁ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አንተን አንተን ብዬ አላፈርኩም
ተናግረኸኝ መቼም አልከሰርኩም
በመንፈስህ ብርታት አግኝቼ
አመልክሃለሁ ተደስቼ
አዝማች · Chorus
ለአንተ መኖር ፈልጋለሁ
አትራቀኝ እልሃለሁ
ተናገረኝ ሰማለሁ
የአንተን ምሬት እሻለሁ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ጌታ ሕይወቴን አደስከው
ተስፋዬን አለመለምከው
ማጉረምረሜን ከእኔ ወሰድከው
ሞቴንም በሕይወት ቀየርከው
አዝማች · Chorus
ለአንተ መኖር ፈልጋለሁ
አትራቀኝ እልሃለሁ
ተናገረኝ ሰማለሁ
የአንተን ምሬት እሻለሁ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ