ወድጄ ፈቅጄ
Wedejie Feqejie
2012 · ትራክ 4 · 4:14 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ወድጄ ፈቅጄ እኔ የማመልክህ
የአባቶቼ አምላክ ኢየሱስ አንተ ነህ
እግዚአብሔር ብርሃኔ መድኃኒቴ ሆነህ
እዚህ የመድረሻ መታመኛዬ ነህ
አዝማች · Chorus
ሃ ሃሌሉያ (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አንተን እያመለኩ ጉዞ ከጀመርኩኝ
በትንሹ ዕድሜዬ ቤትህ ከመጣሁኝ
ፍቅር እንጂ ከአንተ ክፉን አላየሁም
ለማምለክ ፈቅጄ በዚህ ተረታሁኝ
ቁጥር 3 · Verse 3
ተባረክ አሃሃ
ተመስገን ኦሆሆ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
በሕይወቴ ትልቅ ስፍራ
የምሰጠው ለአንተ ነው
በኑሮዬ ሰፊ ቦታ
የምሰጠው ለአንተ ነው (፪x)
ጌታዬ ለአንተ ነው
አምላኬ ለአንተ ነው
ንጉሤ ለአንተ ነው
ሕይወቴ በአንተ ነው
አዝማች · Chorus
ሃ ሃሌሉያ (፬x)
ቁጥር 5 · Verse 5
ፍቅር ነህ የእኔ ጌታ ፍቅር ነህ
ፍቅር ነህ ኢየሱሴ ፍቅር ነህ (፪x)
አዝማች · Chorus
ሃ ሃሌሉያ (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ