ልዑል ማደሪያህ
Leul Maderiyah
2011 · ትራክ 2 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ልዑል መጠጊያህ ሰፊ ነው
ልዑል መደሪያህ ምቹ ነው
ልዑል ማረፊያህ ሰላም ነው
ያለሥጋት እኖራለሁ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ሊያስፈራሩኝ የሞከሩ ሊያጐሳቁሉኝ የጣሩ
አሏዋለላቸውም በቃ ልዑል አምላክ አለኝ ለካ
ስለገባሁ በመዳፉ ጠላቶቼ እንዲያው ለፉ
በእኔና በእነርሱ መኻል ብርቱ ቅጥር ጌታ ሰርቷል (፪x)
ሃ ሃሌሉያ (፫x) ሃሌሉያ
ሃ ሃሌሉያ (፫x) ሃሌሉያ
በ???? ባዮች ተሸፍኜ በክንፎችህም ተማምኜ
እውነት እንደ ጋሻ ከቦኝ ከአደጋ ሁሉ አስጥሎኝ
ሳልደነግጥም ሳልፈራ ኢኸው ስኖር ከአንተ ጋራ
መኖሪያህ ተመችቶኛል ከዚህ ሌላ ምን ያሻኛል (፪x)
አዝማች · Chorus
ልዑል መጠጊያህ ሰፊ ነው
ልዑል መደሪያህ ምቹ ነው
ልዑል ማረፊያህ ሰላም ነው
ያለሥጋት እኖራለሁ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አንተ መታመኛዬ ነህ መሸህሰጊያዬ ነው ስምህ
ክፉ ነገር አይቀርበኝም መቅሰፍትም አያገኘኝም
በመንገዴ እንዲጠብቁኝ መላእክትህን ታዛለህ
እግሬም እንዳይሰናከል በእጆችህ ታነሳኛለህ (፪x)
ሃ ሃሌሉያ (፫x) ሃሌሉያ
ሃ ሃሌሉያ (፫x) ሃሌሉያ
ሃ ሃሌሉያ (፫x) ሃሌሉያ
ሃ ሃሌሉያ (፫x) ሃሌሉያ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ