ማራናታ ጌታ
Maranatha Gieta
ትራክ 11 · 6:01 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ማራናታ ጌታ ማራናታ
ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ
ማራናታ ጌታ ማራናታ
ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ
ናፍቆቴ ናና ናፍቆቴ (፬x)
ማራናታ ጌታ ማራናታ
ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ
ማራናታ ጌታ ማራናታ
ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ
ናፍቆቴ ናና ናፍቆቴ (፬x)
ቁጥር 1 · Verse 1
በቀስተ ዳመና ከሰማይ ይመጣል
ተሞሽረሽ ቆይው አክብሮ ይወስድሻል
የሰርጉ ቀን ቀርቧል ልብስሽን እጠቢ
እንዳለሽ: ሁኚለት: ተይ: ገሸሽ: አትበይ
ውዴ ውዴ እያለ በናፍቆት እየጠራ
ወደ አንች ይመጣል ኢየሱስ በዳመና (፪x)
አዝማች · Chorus
ማራናታ ጌታ ማራናታ
ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ
ማራናታ ጌታ ማራናታ
ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ
ናፍቆቴ ናና ናፍቆቴ (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
የሰርግሽን ዕለት ዘንግተሽ ከሆነ
ዛሬ ተዘጋጂ ዘመኑ ቀረበ
ምልክቶች ሞልተው ኢየሱስ ይጠበቃል
አይዘገይም ደግሞ በፍጥነት ይመጣል
ማራናታ እያልሽ ያለቀሽው እንባ
ይታበሳል ፈጥኖ ልብሽ ብቻ ይጥና (፪x)
አዝማች · Chorus
ማራናታ ጌታ ማራናታ
ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ
ማራናታ ጌታ ማራናታ
ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ
ናፍቆቴ ናና ናፍቆቴ (፬x)
ቁጥር 3 · Verse 3
አንቺን ፈልገውሽ በዙሪያሽ ሚያደቡ
እጅግ ብዙ ናቸው ለመዋጥ የጓጉ
ድንግልናሽን ግን አጥብቀሽ ጠብቂ
ሙሽራሽ ይመጣል ቁሚ ተጠንቀቂ
የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ እውነተኛው መሲህ
ሊመጣ ነውና ልብስሽን እጠቢ (፪x)
አዝማች · Chorus
ማራናታ ጌታ ማራናታ
ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ
ማራናታ ጌታ ማራናታ
ማራናታ ኢየሱስ ማራናታ
ናፍቆቴ ናና ናፍቆቴ (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ