ምሥጋና ሆሆ
Mesgana Hoho
1998 · ትራክ 11 · 6:07 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ምሥጋና ሆሆ (፬x)
ፈርዖንና ሠራዊቱን በኤርትራ ባሕር ጣለ
ምሥጋና ሆሆ ምሥጋና ሆሆ
ቁጥር 1 · Verse 1
የእስራኤል ተስፋ ሆኖ ተጽፏል እሆሆ
የእስራኤል አምላክ ሆ
ዛሬም ገናና ሆ
የሙሴ አምላክ
ዛሬም ገናና ሆ
አዝማች · Chorus
ምሥጋና ሆሆ (፬x)
ፈርዖንና ሠራዊቱን በኤርትራ ባሕር ጣለ
ምሥጋና ሆሆ ምሥጋና ሆሆ
ቁጥር 2 · Verse 2
ጠላት አስድጄ እይዛለሁ እያለ
ሠራዊቱ ሁሉ በባህር ተጣለ
የእስራኤል አምላክ ሆ
ዛሬም ገናና ሆ
የሙሴ አምላክ ሆ
ዛሬም ገናና ሆ
አዝማች · Chorus
ምሥጋና ሆሆ (፬x)
ፈርዖንና ሠራዊቱን በኤርትራ ባሕር ጣለ
ምሥጋና ሆሆ ምሥጋና ሆሆ
ቁጥር 3 · Verse 3
የድል ነሺዎች ድምጽ ከሩቅ አስተጋባ
ምሥጋናው እልልታው ከመቅደሱ ገባ
የእስራኤል አምላክ ሆ
ዛሬም ገናና ሆ
የሙሴ አምላክ
ዛሬም ገነነ ሆ
አዝማች · Chorus
ምሥጋና ሆሆ (፬x)
ፈርዖንና ሠራዊቱን በኤርትራ ባሕር ጣለ
ምሥጋና ሆሆ ምሥጋና ሆሆ
ቁጥር 4 · Verse 4
ሴቶች ባሪያዎቹ ከበሮውን አንሱ
ወንዶቹም በሆታ ምሥጋናውን አምጡ
ለድሉ ጌታ ይምጣ ዕልልታ ሆ
ኤልሻዳይ ጌታ የማይረታ ሆ
አዝማች · Chorus
ምሥጋና ሆሆ (፬x)
ፈርዖንና ሠራዊቱን በኤርትራ ባሕር ጣለ
ምሥጋና ሆሆ ምሥጋና ሆሆ
ቁጥር 5 · Verse 5
ዛሬም የእኛ ጌታ ጠላትን የረታ
አሳዳጄን ያዘው ወጥመዱም ተረታ
ለድሉ ጌታ ይምጣ ዕልልታ ሆ
ኤልሻዳይ ጌታ የማይረታ ሆ
አዝማች · Chorus
ምሥጋና ሆሆ (፬x)
ፈርዖንና ሠራዊቱን በኤርትራ ባሕር ጣለ
ምሥጋና ሆሆ ምሥጋና ሆሆ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ