ስገረም
Segerem
2008 · ትራክ 7 · 4:45 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አየሁ እንደ አንተ ያለ የለም
ኢየሱስ እንደ አንተ ያለ ኢየሱስ የለም
ወዳጅ ቢሆን
አዝማች · Chorus
ጓዳዬ ሲሞላ ስገረም ኦሆ ስገረም
ያሰብኩት ሲሳካ ስገረም አሄ ስገረም
የለመንኩት ሲሆን ስገረም እኔ ስገረም
አየሁ ወዳጅ እንደ አንተ የለም
አየሁ አባት እንደ አንተ የለም
አየሁ ውዴ እንደ አንተ የለም
ቁጥር 2 · Verse 2
ስራዬ ተሰርቶ ሁሉ ነገር አልቆ
በምሥጋና ሞላኝ መርገሜን ወስዶ
ስገረም ስደነቀኝ ሚስጥሩ ሰገባኝ
የጥያቄዬ መልስ ጌታዬ ሆነልኝ
አዝማች · Chorus
ጓዳዬ ሲሞላ ስገረም ኦሆ ስገረም
ያሰብኩት ሲሳካ ስገረም አሄ ስገረም
የለመንኩት ሲሆን ስገረም እኔ ስገረም
አየሁ ወዳጅ እንደ አንተ የለም
አየሁ አባት እንደ አንተ የለም
አየሁ ውዴ እንደ አንተ የለም
ቁጥር 3 · Verse 3
እጄን በአፌ ጭኜ ዛሬ እንዳመሰግን
መከራዬን ድልድይ አድርጐ አሻገረኝ
በአለፍኩት ጐዳና ከእኔስ አይለየኝ
ተገረም ብሎኛል ይህን ፀጋ ሰጥቶኝ
አዝማች · Chorus
ጓዳዬ ሲሞላ ስገረም ኦሆ ስገረም
ያሰብኩት ሲሳካ ስገረም አሄ ስገረም
የለመንኩት ሲሆን ስገረም እኔ ስገረም
አየሁ ወዳጅ እንደ አንተ የለም
አየሁ አባት እንደ አንተ የለም
አየሁ ውዴ እንደ አንተ የለም
ቁጥር 4 · Verse 4
በጨነቀኝ ጊዜ ወደ አምላኬ ጮህኩኝ
ማድጋዬን ሞላው መጥቶ አሳረፈኝ
ተደላድልኩ በቃ ተሞላ ጓዳዬ
ተትረፍርፎልኛል ተከፍሎ እዳዬ [1]
አዝማች · Chorus
ጓዳዬ ሲሞላ ስገረም ኦሆ ስገረም
ያሰብኩት ሲሳካ ስገረም አሄ ስገረም
የለመንኩት ሲሆን ስገረም እኔ ስገረም
አየሁ ወዳጅ እንደ አንተ የለም
አየሁ አባት እንደ አንተ የለም
አየሁ ውዴ እንደ አንተ የለም
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ