ኃይል አለ
Hail Ale
2008 · ትራክ 6 · 7:14 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ዛሬም ጉልበታም ነው (፪x)
ከእኔ ጋራ ያለው (፬x)
ዛሬም ኃይለኛ ነው (፪x)
ከእኔ ጋራ ያለው (፬x)
ኃይል አለ ለመዘመር
ኃይል አለ ዳግም ለመቆም
ኃይል አለ ጥሶ ለመሄድ
ኃይል አለ ከአምላኬ ዘንድ
ኃይል አለ ዛሬም ኃይል አለ (፬x)
ቁጥር 1 · Verse 1
አልዝልም ልሂድ ወደፊት
አልቀርም ባለሁበት
ወጣለሁ እዘረጋለሁ
ያለኝን ሄጄ እወርሳለሁ (፪x)
አዝማች · Chorus
ዛሬም ጉልበታም ነው (፪x)
ከእኔ ጋራ ያለው (፬x)
ዛሬም ኃይለኛ ነው (፪x)
ከእኔ ጋራ ያለው (፬x)
ኃይል አለ ለመዘመር
ኃይል አለ ዳግም ለመቆም
ኃይል አለ ጥሶ ለመሄድ
ኃይል አለ ከአምላኬ ዘንድ
ኃይል አለ ዛሬም ኃይል አለ (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
የጠራኝ የታመነ ነው
አልፈራም ለእኔ ጋሻ ነው
መንፈሱ በላዬ ወርዷል
እንድቆም ጉልበት ሆኖኛል (፪x)
አዝማች · Chorus
ዛሬም ጉልበታም ነው (፪x)
ከእኔ ጋራ ያለው (፬x)
ዛሬም ኃይለኛ ነው (፪x)
ከእኔ ጋራ ያለው (፬x)
ኃይል አለ ለመዘመር
ኃይል አለ ዳግም ለመቆም
ኃይል አለ ጥሶ ለመሄድ
ኃይል አለ ከአምላኬ ዘንድ
ኃይል አለ ዛሬም ኃይል አለ (፬x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ብርቱ ነኝ ዛሬም በጌታ
ልዘምር ትጥቄን ሳልፈታ
ኃይል አለ ዛሬ እንደገና
ድሉ የእኔ የእኔ ነውና (፪x)
አዝማች · Chorus
ዛሬም ጉልበታም ነው (፪x)
ከእኔ ጋራ ያለው (፬x)
ዛሬም ኃይለኛ ነው (፪x)
ከእኔ ጋራ ያለው (፬x)
ኃይል አለ ለመዘመር
ኃይል አለ ዳግም ለመቆም
ኃይል አለ ጥሶ ለመሄድ
ኃይል አለ ከአምላኬ ዘንድ
ኃይል አለ ዛሬም ኃይል አለ (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ