ወዳጄ ሆይ
Wedajie Hoy
ትራክ 7 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ወዳጄ ሆይ (ወዳጄ ሆይ) ምን እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ
የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ
ቁጥር 1 · Verse 1
በእሳት ውስጥ አልፌ አላቃጠለኝም
በውሃ አልፌ አላሰጠመኝም
የእስራኤል አምላክ እርሱ ደግፎኝ
አዝማች · Chorus
ወዳጄ ሆይ (ወዳጄ ሆይ) ምን እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ
የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ
ቁጥር 2 · Verse 2
ከጐኔ የሚቆም ሰው ሳይኖረኝ
እንባዬን ጠርጐ አባበለኝ
ቁጥር 3 · Verse 3
አባብዬ (አባብዬ) ምን እልሃለሁ ምን እልሃለሁ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ
የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ
የዳንኤል አምላክ ዛሬም ሕያው ነህ
የአንበሳውን አፍ ትዘጋዋለህ
ቁጥር 5 · Verse 5
መከታዬ (መከታዬ) ምን እልሃለሁ ምን እልሃለሁ (፪x)
ቁጥር 6 · Verse 6
ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ
የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ
የሚያሳድዱኝ ዛሬ የታሉ
አስጨናቂዎቼ ስጋቸውን በሉ
አዝማች · Chorus
ወዳጄ ሆይ (ወዳጄ ሆይ) ምን እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ
የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ
ቁጥር 7 · Verse 7
ታዳጊዬ እንደሆንክ ሰዎች ሁሉ ያውቃሉ
በምድር ላይ ያሉ ስጋ ለባሽ ሁሉ
ቁጥር 8 · Verse 8
ታዳጊዬ (ታዳጊዬ) ምን እልሃለሁ (፪x)
ቁጥር 9 · Verse 9
ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ
የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ
አዝማች · Chorus
ወዳጄ ሆይ (ወዳጄ ሆይ) ምን እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ
የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ