አለህ ልዩ ነገር
Aleh Leyu Neger
2011 · ትራክ 2 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ሲነጋ ኢየሱስ ኢየሱስ
ሲመሽም ኢየሱስ የሚያሰኝ
በፍቅር ነፍስን ይዞ የሚያስቀር
ኧረ አለህ አለህ ልዩ ነገር (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
እጅህን አንተ ስትዘረጋ
ይጠግባል ፍጥረት ሁሉ በአንተ
ደግነት ቸርነት ስምህ ነው
አትጥልም አንተን አንተን ሲል ሰው (፪x)
አዝማች · Chorus
ሲነጋ ኢየሱስ ኢየሱስ
ሲመሽም ኢየሱስ የሚያሰኝ
በፍቅር ነፍስን ይዞ የሚያስቀር
ኧረ አለህ አለህ ልዩ ነገር
ቁጥር 2 · Verse 2
ቀን መሽቶ ለጨለመበት ሰው
እረፍትን እፎይታን ምጸጠው
በሞተው ባበቃ ነገር ላይ
ትንሳኤ ሕይወትን ምታሳይ
አዝማች · Chorus
ሲነጋ ኢየሱስ ኢየሱስ
ሲመሽም ኢየሱስ የሚያሰኝ
በፍቅር ነፍስን ይዞ የሚያስቀር
ኧረ አለህ አለህ ልዩ ነገር (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ