ችዬው ብከፍልህ
Cheyiew Bekefleh
2011 · ትራክ 4 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ብቻዬን ስኖር በባዕድ ምድር
ጐኔ ሆነህ እንደዐይን ምትጠብቅ
ሆድ ሲብሰኝ ሳለቅስ ከፍቶኝ
አይዞህ ባዬ ምትደርስልኝ
አዝማች · Chorus
ምነው አቀም ኖሮኝ ችዬው ብከፍልህ
ከብር ወርቅ የሚበልጥ ነገር ባገኝልህ
የልቤ ሞልቶልኝ እፎይ እል ነበረ
እልሜ እውን ሆኖ ችዬው ብከፍልህ
ተመስገን (፪x) ተመስገን (፪x)
ከፍ በል (፪x) ከፍ በል (፪x)
(ሃ ኢየሱስ) (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ብቻዬን ስኖር በባዕድ ምድር
ጐኔ ሆነህ እንደዐይን ምትጠብቅ
ሆድ ሲብሰኝ ሳለቅስ ከፍቶኝ
አይዞህ ባዬ ምትደርስልኝ
ሁልጊዜ ሳስብ እጅግ ይደንቀኛል
ለእኔ ያለህን ፍቅር ሳስብ ይገርመኛል
ወድሃለሁ ብልህ ሺ ቃላት ኖሮኝ
ከተመስገን ሌላ ውድ ቃል ባገኝ
ተመስገን (፪x) ተመስገን (፪x)
ከፍ በል (፪x) ከፍ በል (፪x)
አዝማች · Chorus
ምነው አቀም ኖሮኝ ችዬው ብከፍልህ
ከብር ወርቅ የሚበልጥ ነገር ባገኝልህ
የልቤ ሞልቶልኝ እፎይ እል ነበረ
እልሜ እውን ሆኖ ችዬው ብከፍልህ
ተመስገን (፪x) ተመስገን (፪x)
ከፍ በል (፪x) ከፍ በል (፪x)
(ሃ ኢየሱስ) (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ