ኧረ ማን ነው
Ere Man New
2011 · ትራክ 3 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ኧረ ማን ነው ማን ነው የሚመስለው
የእኛ ኢየሱስን የሚስተካከለው
ኃይሉ ማይሞከር ነው እኩያ የሌለው
በሰው መንግሥት የሚያዝ??? ጋሻው የሚያፈርሰው
ይሄ ጌታ የጌቶች ጌታ ነው
ይሄ ንጉሥ የንጉሥ ንጉሥ ነው
ቁጥር 1 · Verse 1
ይሄ ሃያል የሃያል ሃያል ነው
ይሄ ገዢ የገዢ ገዢ ነው
እነርሱ በፈርስ በጦር በሰይፍ ታምነው
በላያችን ወጡ ሊያጠፉን ተማክረው
የእኛ ኢየሱስ ግን ኧረ ማንስ ይችለው
በአንድ መንገድ የወጡትን በሰባት በተናቸው (፪x)
አዝማች · Chorus
ኧረ ማን ነው ማን ነው የሚመስለው
የእኛ ኢየሱስን የሚስተካከለው
ኃይሉ ማይሞከር ነው እኩያ የሌለው
በሰው መንግሥት የሚያዝ ጋሻው የሚያፈርሰው
ይሄ ጌታ የጌቶች ጌታ ነው
ይሄ ንጉሥ የንጉሥ ንጉሥ ነው
ቁጥር 2 · Verse 2
ይሄ ሃያል የሃያል ሃያል ነው
ይሄ ገዢ የገዢ ገዢ ነው
የአምላኬን መሰውያ ሊማፍረስ ሲነሱ
በእግዚአብሔር ህዝብ ላይ በዛቻ ሲወጡ
እግዚአብሔር አየ በቁጣው ተነሳ
የህዝቡን ጠላቶች ድንገት በእርሱ ተመታ (፪x)
አዝማች · Chorus
ኧረ ማን ነው ማን ነው የሚመስለው
የእኛ ኢየሱስን የሚስተካከለው
ኃይሉ ማይሞከር ነው እኩያ የሌለው
በሰው መንግሥት የሚያዝ ጋሻው የሚያፈርሰው
ይሄ ጌታ የጌቶች ጌታ ነው
ይሄ ንጉሥ የንጉሥ ንጉሥ ነው
ቁጥር 3 · Verse 3
ይሄ ሃያል የሃያላን ሃያል ነው
ይሄ ገዢ የገዢ ገዢ ነው
ጦር ሲሰበቅበት ምንም የማይፈራ
ቀስት ሲለጠጥበት ከቶም የማይሰጋ
በጠላቶቹ ሰልፍ በምክራቸው ሚስቅ
መታሰቢያቸው ነህ ከምድር ላይ የሚፈልቅ??? (፪x)
አዝማች · Chorus
ኧረ ማን ነው ማን ነው የሚመስለው
የእኛ ኢየሱስን የሚስተካከለው
ኃይሉ ማይሞከር ነው እኩያ የሌለው
በሰው መንግሥት የሚያዝ ጋሻው የሚያፈርሰው
ይሄ ጌታ የጌቶች ጌታ ነው
ይሄ ንጉሥ የንጉሥ ንጉሥ ነው
ቁጥር 4 · Verse 4
ይሄ ሃያል የሃያላን ሃያል ነው
ይሄ ገዢ የገዢ ገዢ ነው
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ