Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

አምላኬ መታመኛዬ

Amlakie Metamegnayie

ትራክ 5 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

አምላኬ መታመኛዬ

እርሱ ነው መሸሸጊያዬ (፪x)

ሰብሰብ በይለት ነፍሴ (፬x)

በስሜ ጠራኝ ኢየሱስ

የሰላም የሕይወት ንጉሥ

ምህረት አደረገልኝ አሰበኝ

ኢየሱሴ ቤቴ ገባልኝ (፪x)

አምላኬ መታመኛዬ

እርሱ ነው መሸሸጊያዬ (፪x)

ሰብሰብ በይለት ነፍሴ (፬x)

አምላኬን ማየት መሻቴ

መዋል ከእርሱ ጋር ጥማቴ

ዛሬ ግን መዳን ሆነልኝ

ኢየሱስ ከእኔ ጋር ሲሆን

አምላኬ መታመኛዬ

እርሱ ነው መሸሸጊያዬ (፪x)

ሰብሰብ በይለት ነፍሴ (፬x)

ዐይኔን ሸፍኖት ኀጢአቴ

ግራ ሲገባኝ በሕይወቴ

ስጠራው ብዬ መድህኔ

ዳሰሰኝ በራልኝ ዐይኔ

አምላኬ መታመኛዬ

እርሱ ነው መሸሸጊያዬ (፪x)

ሰብሰብ በይለት ነፍሴ (፬x)

በስሜ ጠራኝ ኢየሱስ

የሰላም የሕይወት ንጉሥ

ምህረት አደረገልኝ አሰበኝ

ኢየሱሴ ቤቴ ገባልኝ (፪x)

አምላኬ መታመኛዬ

እርሱ ነው መሸሸጊያዬ (፪x)

ሰብሰብ በይለት ነፍሴ (፬x)

ሰብሰብ (፫x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ