ኢየሱስ ነው ጌታ
Eyesus New Gieta
ትራክ 9 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
የጌቶች ጌታ አሃ ጌታ አሃ
ሁሉን የረታ አሃ ጌታ አሃ
በሁሉም ቦታ አሃ ጌታ አሃ
ጌታ ነው ጌታ አሃ ጌታ አሃ
አሃ (፰x)
ኢየሱስ የኛ ፊተኛ ደክሞት የማይተኛ (፪)
ታዋቂ አሃ ሰልፈኛ አሃ
ከወንዶች አሃ ብቸኛ አሃ
ታዋቂ አሃ ሰልፈኛ አሃ
ከወንዶች አሃ ብቸኛ አሃ
አዝማች · Chorus
ሃሌሉያ ጌታ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ጐይታ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ጐፍታ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ጐዳን ሃሌሉያ
ቁጥር 2 · Verse 2
ግርማዊ ጌታ አሃ ጌታ አሃ
ዘንዶን የመታ አሃ ጌታ አሃ
ገናናው ጌታ አሃ ጌታ አሃ
ኢየሱስ ነው ጌታ አሃ አሃ
አሃ (፰x)
ወላይታ ቋንቋ
አዝማች · Chorus
ሃሌሉያ ጌታ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ጐይታ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ጐፍታ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ጐዳን ሃሌሉያ
ቁጥር 3 · Verse 3
ወላይታ ቋንቋ
አሃ (፰x)
አዝማች · Chorus
ሃሌሉያ ጌታ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ጐይታ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ጐፍታ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ጐዳን ሃሌሉያ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ