ማን ብዬ ልጥራ ስምህን
Man Beyie Letra Semehen
ትራክ 1 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
የእኔ ጌታ ክበር (ጌታ ክበር) (፪x)
እኸ እኸ ክበር ለዘለዓለም ክበር (፪x)
እንደአንተ ጌታ የለም
እኸ እኸ ክበር ለዘለዓለም ክበር (፪x)
እንደአንተ ጌታ የለም
አዝማች · Chorus
ማን ብዬ ልጥራው ስምህን (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ኢየሱሴ ልበል እንጂ
ማን አንደአንተ ማን ወዳጅ
ከአንተ ሌላ ማን ሊበጅ
ወድሃኒዓለም ልበል እንጂ (፪x)
አንተ እኮ ለእኔ ቅርብ ነህ ሰወርዋራ መንገድ የለህ
አልዞርም ጽድቅን ፍለጋ ልቤ በአንተ አይሰጋ
የሰዎች ምልጃ አያባብልህ
የጻድቃን ምልጃ አያባብልህ
ሰውን ለማዳን አንተው በቂ ነህ (፪x)
አዝማች · Chorus
ማን ብዬ ልጥራው ስምህን (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ሁሉ በእጅህ አያልቅብህ
ጥንትም የአለህ ዛሬም የአለህ
መለዋወጥ የሌለብህ
ኢየሱሴ ዛሬም ያው ነህ/ደጉ አባቴ ካህኔ ነህ (፪x)
አዝማች · Chorus
ማን ብዬ ልጥራው ስምህን (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ኢየሱሴ ልበል እንጂ
ማን አንደአንተ ማን ወዳጅ
ከአንተ ሌላ ማን ሊበጅ
ወድሃኒዓለም ልበል እንጂ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ