አምላኬ ብርቱ
Amlakie Bertu
ትራክ 10 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
በጥቂት ቢሆን በብዙ
ያድናል በቸርነቱ
እንዲህ ነው አይባል ስልቱ
አምላኬ እምላኬ ብርቱ (፪x)
እንዲህ ነው አይባል ስልቱ
አምላኬ እምላኬ ብርቱ (፫x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ሚበላ የለም ወይ ባገር
ይታያል የሰዋች ሽብር
ከች ሲል ከላይ እግዚአብሄር
ይቆማል ሀዘን ግርግር (፬x)
አዝማች · Chorus
በጥቂት ቢሆን በብዙ
ያድናል በቸርነቱ
እንዲህ ነው አይባል ስልቱ
አምላኬ እምላኬ ብርቱ (፪x)
እንዲህ ነው አይባል ስልቱ
አምላኬ እምላኬ ብርቱ (፫x)
ቁጥር 2 · Verse 2
መከራ ኢትዮጵያን ለብሶ
አይኖርም በላይዋ ነግሶ
የሃፍረት ሸማውን ለብሶ
ይለቃል ፍርሶ ፈራርሶ (፬x)
አዝማች · Chorus
በጥቂት ቢሆን በብዙ
ያድናል በቸርነቱ
እንዲህ ነው አይባል ስልቱ
አምላኬ እምላኬ ብርቱ (፪x)
እንዲህ ነው አይባል ስልቱ
አምላኬ እምላኬ ብርቱ (፫x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ሀገሬ ክብሩን ተላብሳ
ከላይዋ ችግር ሲነሳ
አያለሁ በጣም ቅርብ ነው
ለጌታ ይሄ ቀላል ነው (፬x)
አዝማች · Chorus
በጥቂት ቢሆን በብዙ
ያድናል በቸርነቱ
እንዲህ ነው አይባል ስልቱ
አምላኬ እምላኬ ብርቱ (፪x)
እንዲህ ነው አይባል ስልቱ
አምላኬ እምላኬ ብርቱ (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ