ጌታማ የበላይ ነው
Gietama Yebelay New
ትራክ 4 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ጌታማ የበላይ ነህ
ጌታማ የበላይ
ጌታማ ሞትን ገድሎ
ቁጥር 1 · Verse 1
ጌታማ ሆነ ላይ (፫x) /(፪x)
ማነው ብርቱ ማነው ደፋር
የእኔን ጌታ የሚወዳደር
አምላኬማ የበላይ ነው
ሃያል ብርቱ ጀግና እርሱ ነው (፪x)
አዝማች · Chorus
ጌታማ የበላይ ነህ
ጌታማ የበላይ
ጌታማ ሞትን ገድሎ
ቁጥር 2 · Verse 2
ጌታማ ሆነ ላይ (፫x)
በዙፋኑ የከበረ
ማንም ሳይኖር የነበረ
ያላ ከልካይ በሰማይ ላይ
ጌታ ጌታ ነው የበላይ (፪x)
አዝማች · Chorus
ጌታማ የበላይ ነህ
ጌታማ የበላይ
ጌታማ ሞትን ገድሎ
ቁጥር 3 · Verse 3
ጌታማ ሆነ ላይ (፫x)
ብዙ አማልክት ቢደረደር
ቢነዋወጥ ቢናድ ምድር
እንደ ኢየሱስ እንደ እግዚአብሔር
የለም ጀግና የለም በሃገር (፪x)
አዝማች · Chorus
ጌታማ የበላይ ነህ
ጌታማ የበላይ
ጌታማ ሞትን ገድሎ
ቁጥር 4 · Verse 4
ጌታማ ሆነ ላይ (፫x)
ማነው ብርቱ ማነው ደፋር
የእኔን ጌታ የሚወዳደር
አምላኬማ የበላይ ነው
ሃያል ብርቱ ጀግና እርሱ ነው (፪x)
አዝማች · Chorus
ጌታማ የበላይ ነህ
ጌታማ የበላይ
ጌታማ ሞትን ገድሎ
ቁጥር 5 · Verse 5
ጌታማ ሆነ ላይ (፫x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ