Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

አምንሃለሁ

Amnehalehu

ትራክ 3 · 3:53 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እኔ የአንተን ሥራ ስሰራ

አንተ አብዝተህ ጌታ እኔን ረዳህ (፪x)

አምንሃለሁ ስለሆንክ ታማኝ

ብደገፍህ ስለምትረዳኝ (፪x)

አቤቱ አምላኬ መመኪያዬ

የዘላለም አምባ መኖሪያዬ

የሚያስደነግጠኝ ምንም የለም

አምላኬ ታማኝ ነው አይተወኝም (፪x)

እኔ የአንተን ሥራ ስሰራ

አንተ አብዝተህ ጌታ እኔን ረዳህ (፪x)

አምንሃለሁ (አምንሃለሁ)

ስለሆንክ ታማኝ (ስለሆንክ ታማኝ)

ብደገፍህ (ብደገፍህ)

ስለምትረዳኝ (ስለምትረዳኝ) (፪x)

ሊፈጽመው ቃሉን አልዘገየም

ጌታ ቃልኪዳኑን አልረሳውም

ከአፉ የወጣውን ያደርገዋል

በከንቱ አይመለስ ይፈጸማል (፪x)

እኔ የአንተን ሥራ ስሰራ

አንተ አብዝተህ ጌታ እኔን ረዳህ (፪x)

አምንሃለሁ (አምንሃለሁ)

ስለሆንክ ታማኝ (ስለሆንክ ታማኝ)

ብደገፍህ (ብደገፍህ)

ስለምትረዳኝ (ስለምትረዳኝ) (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ