አንፈራም
Anferam
ትራክ 11 · 5:37 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
አንፈራም ጠላትን አንፈራም
አንፈራም ከእንግዲህ አንፈራም
እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰጠን
ጠላትም ዳግመኛ አያገኘን (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
እንደ እንጀራ ይሆኑልናል
ጥላቸው ከላይ ተገፏል
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው
እንውጣና እንውረሰው (፫x)
ቁጥር 2 · Verse 2
የረገጥነውን እንውረሰው
አዝማች · Chorus
አንፈራም ጠላትን አንፈራም
አንፈራም ከእንግዲህ አንፈራም
እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰጠን
ጠላትም ዳግመኛ አያገኘን
ቁጥር 3 · Verse 3
ቀን በደመና እየመራን
የእሳት አምድ እያበራ
በክንፉ ሥር ተሸሽገን
ወዳየህልን እንገባለን (፫x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ወዳየልን እንገባለን
አዝማች · Chorus
አንፈራም ጠላትን አንፈራም
አንፈራም ከእንግዲህ አንፈራም
እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰጠን
ጠላትም ዳግመኛ አያገኘን
ቁጥር 5 · Verse 5
ጀግና ነው የምናመልከዉ
አይተወው ሰይጣንን ሳይሰብረው
በዚም ትውልድ ክንዱን እናያለን
እንውጣ እንጂ እናሸንፋለን
ቁጥር 6 · Verse 6
እንደ እንጀራ ይሆኑልናል
ጥላቸው ከላይ ተገፏል
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው
እንውጣና እንውረሰው (፫x)
ቁጥር 7 · Verse 7
የረገጥነውን እንውረሰው
አዝማች · Chorus
አንፈራም ጠላትን አንፈራም
አንፈራም ከእንግዲህ አንፈራም
እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰጠን
ጠላትም ዳግመኛ አያገኘን (፪x)
ቁጥር 8 · Verse 8
ፈረሱንና ፈረሰኛውን ሆ
በባህር የጣለ እግዚአብሔር ይመስገን (፭x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ