ስለቴን ሁልጊዜ
Seletien Hulgizie
ትራክ 1 · 5:27 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ስለቴን ሁልጊዜ እፈጽማለሁ
ለሥምህ ዘላለም የእኔ ጌታ እዘምራለሁ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
በመከራዬ ጊዜ በአፌ የተናገርኩትን
ከአንደበቴም ያወጣሁትን ቃሌን
ይኸው እፈጽማለሁ ለአንተ ስለቴን (፪x)
አዝማች · Chorus
ስለቴን ሁልጊዜ እፈጽማለሁ
ለሥምህ ዘላለም የእኔ ጌታ እዘምራለሁ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ጵኑ ግንብ በጠላት ፊት ተስፋዬም ሆነኸኛልና
በድንኳንህ ለዘላለም እኖራለሁ
በክንፎችህ ጥላ እጋረዳለሁ (፪x)
አቤቱ አንተ ስለቴን ሰምተሃል
የልመናዬን ድምጽ ከላይ አድምጠሃል
ታዲያ የሰው ማዳን ከንቱ ነው ከንቱ ነው
ባገኘኝ መከራ ረዳቴ ጌታ ነው (፪x)
አዝማች · Chorus
ስለቴን ሁልጊዜ እፈጽማለሁ
ለሥምህ ዘላለም የእኔ ጌታ እዘምራለሁ (፫x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ