አስቤ አስቤ
Asebie Asebie
2011 · ትራክ 1 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
አስቤ አስቤ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
እግዚአብሔር ይሄ ነው እላለሁ ብዬ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ
እጄን አንስቼ ከማምለክ ሌላ
ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ
ዕድሜ ዘመኔን ከመስጠት ሌላ
ቁጥር 3 · Verse 3
አልሜ አልሜ (፪x)
ለፍቅሩ ትርጉም ልሰጠው ብዬ
አልሜ አልሜ (፪x)
ላደረገው ምላሽ ልሰጠው ብዬ
ቁጥር 4 · Verse 4
ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ
እጄን አንስቼ ከማምለክ ሌላ
ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ
ዕድሜ ዘመኔን ከመስጠት ሌላ
ቁጥር 5 · Verse 5
ይጀመራል እንጂ አይጨረስም
እግዚአብሔር የሰራው ከቶ አያልቅም
በየዘመናቱ ድንቅ ያደርጋል
ትልቅ ነው ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ
ማለዳ ማለዳ ሁልጊዜ አዲስ ነው (፪x)
ትልቅ ነው መጀመሪያ የለው
ትልቅ ነው መጨረሻ የለው
ትልቅ ነው ሚመስለው የሌለው
ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው (፪x)
አዝማች · Chorus
አስቤ አስቤ (፪x)
ቁጥር 6 · Verse 6
እግዚአብሔር እንዲህ ነው እላለሁ ብዬ
አስቤ አስቤ (፪x)
እግዚአብሔር ይሄ ነው እላለሁ ብዬ (፪x)
ቁጥር 7 · Verse 7
ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ
እጄን አንስቼ ከማምለክ ሌላ
ግን አጣሁልህ መሳይ አጣሁልህ እኩያ
ዕድሜ ዘመኔን ከመስጠት ሌላ
ቁጥር 8 · Verse 8
ጨለማው ተገፍፎ ብርሃን ሲሆን
ተራራውም ቀልጦ ሜዳ ሲሆን
ያልነበረው ሲኖር አይቻለሁ
ትልቅ ነው ትልቅ ነው እግዚአብሔር
ቁጥር 9 · Verse 9
ማለዳ ማለዳ ሁልጊዜ አዲስ ነው (፪x)
ትልቅ ነው መጀመሪያ የለው
ትልቅ ነው መጨረሻ የለው
ትልቅ ነው ሚመስለው የሌለው
ትልቅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ