አሸጋገረን
Ashegageren
2011 · ትራክ 14 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አሸጋገረን ጌታ አሸጋገረን
ከኋላችን አየነው ቀይ ባሕርን
በጌታዬ ዐይን ለካ ሁሉም ቀላል ነው
ሰማይ ምድሩ የእጁ ስራ ነው (፪x)
አዝማች · Chorus
ምድር ሰማይ ቢነዋወጥ
የጌታዬ ቃል ፍፁም አይለወጥ
ዘንድሮ በዐይኔ ያየሁት ይህን ነው
ያመንኩት ጌታ ተዐምረኛ ነው
የአብርሃም አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ)
የይሳቅ አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ)
የያቆብ አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ)
የሚያድን የሚታደግ (አለ ዛሬም አለ)
የኤልያስ አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ)
አለ ዛሬም አለ (፪x) ዛሬም አለ ዛሬም አለ
አለ ዛሬም አለ
ቁጥር 2 · Verse 2
ከሰማይ ጠል ወረደ ከምድር ስብ
የያእቆብ አምላክ ሰማን መለሰልን
በበረሃ ወንዞችን አዘጋጅቶልን
አረካን ጌታ አረሰረሰን (፪x)
አዝማች · Chorus
ምድር ሰማይ ቢነዋወጥ
የጌታዬ ቃል ፍፁም አይለወጥ
ዘንድሮ በዐይኔ ያየሁት ይህን ነው
ያመንኩት ጌታ ተዐምረኛ ነው
የአብርሃም አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ)
የይሳቅ አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ)
የያቆብ አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ)
የሚያድን የሚታደግ (አለ ዛሬም አለ) (፪x)
የኤልያስ አምላክ አለ (አለ ዛሬም አለ)
አለ ዛሬም አለ (፪x) ዛሬም አለ ዛሬም አለ
አለ ዛሬም አለ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ