Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

መዓዛዬ ነህ

Meazayie Neh

2011 · ትራክ 12 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

መዓዛዬ ነህ ጣዕም ለኑሮዬ

መመኪያዬ ነህ ገንዘቤ አቅሜ

አለኝታዬ የእኔ አለኝታዬ (፪x)

ኢየሱስ (፬x) ኢየሱስ (፬x)

ጠዋት ስነሳ ኢየሱስ እላለሁ

በቀን ውሎዬ አነሳሳዋለሁ

ማታ ስተኛ ኢየሱስ እላለሁ

እኔስ በኢየሱስ አርፌያለሁ

ጐዶሎዬ ሞልቶ አይቻለሁ

እኔስ በኢየሱስ አምልጫለሁ

ጐዶሎው ሞልቶ አይቻለሁ (፪x)

ኢየሱስ (፬x) ኢየሱስ (፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ