አዋቂ ነህ
Awaqi Neh
ትራክ 2 · 7:27 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ትልቁ ጌታዬ ኤሄሄ ትልቁ አምላኬ ኤሄሄ ትልቁ ጌታዬ ኤሄሄ
ማን እንደአንተ ለእኔ እንስከዛሬ (፬x)
ትልቁ ጌታዬ ትልቁ አምላኬ ትልቁ ጌታዬ
ማን እንደአንተ ለእኔ እንስከዛሬ (፬x)
ቁጥር 1 · Verse 1
እንተን እንዳላስተያይ ከሌላ ነውር ሆነብኝ (፬x)
ከማንስ ጋር ላወዳድርህ ከማንስ ጋር ላመሳስልህ
ከማንስ ጋር ላወዳድርህ ከማንስ ጋር ላመሳስልህ
እግዚአብሔር ትልቅ ነህ እህህ
ከአእምሮዪ በላይ ነህ እህህ
እግዚአብሔር ትልቅ ነህ እህህ
ከአእምሮዪ በላይ ነህ እህህ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
እንተን እንዳላስተያይ ከሌላ ነውር ሆነብኝ (፬x)
ዓይኖቼን ማሳርፍበት ከአንተ ሌላ የለኝም
ከልቡ የሚራራልኝ እንደአንተ አላገኝም (፪x)
አይነጻጸር የአንተ የፍቅር ቃል
አይወዳደር የመውደድህ ጉዳይ
ለእኔ ልዩ ነህ አባቴ ለእኔ
ለእኔ ልዩ ነህ ፍቅር ልበልህ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ሰው መውድዱን ሲገልጽ በከንፈሩ ቃል
አንተ ግን ለእኔ ሞተሃል (፬x)
ሰው መውድዱን ሲገልጽ በከንፈሩ ቃል
አንተ ግን ለእኔ ሞተሃል (፬x)
አየሁ በዐይኔ ስራዬን ስትሰራ
በዘመኔ ሆነኸኝ ከለላ
ረዳት ሆንከኝ እኔስ ታመንኩብህ
እግዚአብሔር ተመስገን ልበልህ (፪x)
አዝማች · Chorus
አዋቂ ነህ አዋቂ ነህ
አዋቂ ነህ ጌታ አዋቂ ነህ (፪x)
" መጽሃፍ ቅዱስ ሲናገር 'አትታበዩ በኩራትም አትናገሩ
እግዚአብሔር አዋቂ ነውና' "
አዋቂ ነህ አዋቂ ነህ
አዋቂ ነህ ጌታ አዋቂ ነህ (፪x)
አዋቂ ነህ አዋቂ ነህ
አዋቂ ነህ ጌታ አዋቂ ነህ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ