Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

አወራለሁ ስራህን

Aweralehu Serahen

2003 · ትራክ 5 · 7:20 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

አወራለሁ ስራህን አወራለሁ (፪x)

አተርካለሁ ስራህን እተርካለሁ (፪x)

አወራለሁ ስራህን አወራለሁ (፪x)

አተርካለሁ ስራህን እተርካለሁ (፪x)

ከአንተ ሌላ ጌታ ስላላየሁ

ከአንተ ሌላ አባት ስላላየሁ

ከአንተ ሌላ አምላክ ስላላየሁ

ከአንተ ሌላ ወዳጅ ስላላየሁ (፪x)

ጌታ ስላላየሁ አባት ስላላየሁ

አምላክ ስላላየሁ ወዳጅ ስላላየሁ (፪x)

ዝም አያሰየኝም ፍቅርህ ውስጤ ገብቶ

እንዲህ ያዘምረኛል አንደበቴን ከፍቶ

ባዜምልህ ጌታ ይሄ መች በቃና

ስራህን ልናገር አንተ ነህ ገናና

አንተ ነህ ገናና (፪x)

ጌታ ነህ ገናና (፪x)

አንተ ነህ ገናና (፪x)

ጌታ ነህ ገናና (፪x)

አወራለሁ ስራህን አወራለሁ (፪x)

አተርካለሁ ስራህን እተርካለሁ (፪x)

ከአንተ ሌላ ጌታ ስላላየሁ

ከአንተ ሌላ አባት ስላላየሁ

ከአንተ ሌላ አምላክ ስላላየሁ

ከአንተ ሌላ ወዳጅ ስላላየሁ (፪x)

ጌታ ስላላየሁ አባት ስላላየሁ

አምላክ ስላላየሁ ወዳጅ ስላላየሁ (፪x)

የሚመስልህ አንተን አንዳች ስላጣሁኝ

የሁሉ የበላይ ጌታ አንተን አደረኩኝ

ከአንተ ሌላ ወዳጅ ፈጽሞ የለኝም

ዛሬም ሾሜሃለሁ ጌታ ክበርልኝ

ጌታ ክበርልኝ (፬x) አባት ክበርልኝ (፬x)

አወራለሁ ስራህን አወራለሁ (፪x)

አተርካለሁ ስራህን እተርካለሁ (፪x)

ከአንተ ሌላ ጌታ ስላላየሁ

ከአንተ ሌላ አባት ስላላየሁ

ከአንተ ሌላ አምላክ ስላላየሁ

ከአንተ ሌላ ወዳጅ ስላላየሁ (፪x)

ጌታ ስላላየሁ አባት ስላላየሁ

አምላክ ስላላየሁ ወዳጅ ስላላየሁ (፪x)

የውስጤን ብናገር ዘርዝሬ ባወራው

ለእኔ እያደረከው ከአይምሮ በላይ ነው

ዝም ማለት ስላልቻልኩ ለአንተ ልዘምር

የተደረገልኝ ለእኔ አያልቅ ቢነገር

አያልቅ ቢነገር (፰x)

አወራለሁ ስራህን አወራለሁ (፪x)

አተርካለሁ ስራህን እተርካለሁ (፪x)

ከአንተ ሌላ ጌታ ስላላየሁ

ከአንተ ሌላ አባት ስላላየሁ

ከአንተ ሌላ አምላክ ስላላየሁ

ከአንተ ሌላ ወዳጅ ስላላየሁ (፪x)

ጌታ ስላላየሁ አባት ስላላየሁ

አምላክ ስላላየሁ ወዳጅ ስላላየሁ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ