ማነው እንዳንተ
Manew Endante
2003 · ትራክ 3 · 5:28 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ማነው እንደአንተ ድንጋይ አንከባሎ
ማነው እንደአንተ መቃብር ፈንቅሎ
ማነው እንደአንተ ድል አድርጐ የተነሳ
ማነው እንደአነት የይሁዳ አንበሳ (፪x)
አዝማች · Chorus
ኧረ ማነው እንደአንተ
ኧረ ማነው ኃይለኛ
ኧረ ማነው እንደአንተ
ኧረ ማነው ፤ ኧረ ማነው (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ማነው እንደአንተ ኃይሉ የበረታ
ማነው እንደአንተ በሁሉ ላይ ጌታ
ማነው እንደአንተ ማኅተሙን የፈታ
ማነው እንደአንተ ጨካኙን የረታ (፪x)
አዝማች · Chorus
ኧረ ማነው እንደአንተ
ኧረ ማነው ኃይለኛ
ኧረ ማነው እንደአንተ
ኧረ ማነው ፤ ኧረ ማነው (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ማነው እንደአንተ ዙፋኑ በሰማይ
ማነው እንደአንተ የሁሉ የበላይ
ማነው እንደአንተ ከብሮ ደምቆ ሚታይ
ማነው እንደአንተ ገናና ኤልሻዳይ (፪x)
አዝማች · Chorus
ኧረ ማነው እንደአንተ
ኧረ ማነው ኃይለኛ
ኧረ ማነው እንደአንተ
ኧረ ማነው ፤ ኧረ ማነው (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ማነው እንደአንተ ድንጋይ አንከባሎ
ማነው እንደአንተ መቃብር ፈንቅሎ
ማነው እንደአንተ ድል አድርጐ የተነሳ
ማነው እንደአነት የይሁዳ አንበሳ (፪x)
አዝማች · Chorus
ኧረ ማነው እንደአንተ
ኧረ ማነው ኃይለኛ
ኧረ ማነው እንደአንተ
ኧረ ማነው ፤ ኧረ ማነው (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ