ፋሬስ
Fares
2003 · ትራክ 8 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ምድራዊ ሃሳብ ይዘህ የምትኖር እየጫርክ???
እንደሲዖል ዘንዶ ደካማ ምክር ሆንክ
ዘመን መጥቶልሃል ጥሰህ እንድትወጣ
በእኔ ክንፍ ስር በረህ ልትቆም በከፍታ
አዝማች · Chorus
ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ (አሃሃ)
ፋሬስ (አሄሄሄ) አንተ ፋሬስ
ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ
ፋሬስ (አሃሃሃ) አንተ ፋሬስ
ጥሰህ ውጣ አትደበቅ
ቶሎ አምልጥ አትቀመጥ
ስፍራህ እዚህ እዛ አይደለም
ጥሰህ ውጣ ፣ ጥሰህ ውጣ ለዘለዓለም
ቁጥር 2 · Verse 2
ጽኑ የአጋዥ ቀንበር ተጭኖህ የጐበጥክ
ማን ያላቅቀኛል ብለህ የተጨነክ
ቅባት ተለቀቀ ቀንበርን የሚሰብር
አንተ እኮ ፋሬስ ነህ ተነስ ጌታን አክብር
አዝማች · Chorus
ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ (አሃሃ)
ፋሬስ (አሄሄሄ) አንተ ፋሬስ
ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ
ፋሬስ (አሃሃሃ) አንተ ፋሬስ
ጥሰህ ውጣ አትደበቅ
ቶሎ አምልጥ አትቀመጥ
ስፍራህ እዚህ እዛ አይደለም
ጥሰህ ውጣ ፣ ጥሰህ ውጣ ለዘለዓለም
ቁጥር 3 · Verse 3
ሚድያም አስፈራርቶህ ተደብቀህ ያለህ
እግዚአብሔር ትቶኛል ብለህ የተማረርህ
ችግር ተፈራርቆ ዝለህ የደካከምክ
መጣስ የምትችል ጽኑና ሓያል ነህ
አዝማች · Chorus
ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ (አሃሃ)
ፋሬስ (አሄሄሄ) አንተ ፋሬስ
ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ
ፋሬስ (አሃሃሃ) አንተ ፋሬስ
ጥሰህ ውጣ አትደበቅ
ቶሎ አምልጥ አትቀመጥ
ስፍራህ እዚህ እዛ አይደለም
ጥሰህ ውጣ ፣ ጥሰህ ውጣ ለዘለዓለም
ቁጥር 4 · Verse 4
ሃይማኖትና ወግ ባህል ተጭኖህ
ሰው ምን ይለኝ ይሆን ብለህ የፈራህ
ዳግም ልትወለድ ጥሰህ እንድትወጣ
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ከሰማያት መጣ
አዝማች · Chorus
ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ (አሃሃ)
ፋሬስ (አሄሄሄ) አንተ ፋሬስ
ፋሬስ (ሆ) አንተ ፋሬስ
ፋሬስ (አሃሃሃ) አንተ ፋሬስ
ጥሰህ ውጣ አትደበቅ
ቶሎ አምልጥ አትቀመጥ
ስፍራህ እዚህ እዛ አይደለም
ጥሰህ ውጣ ፣ ጥሰህ ውጣ ለዘለዓለም
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ