Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

አልቆምም

Alqomem

2003 · ትራክ 4 · 3:43 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እጄን አልሰጥም ለሚጐትተኝ

ፊት አልሳይም ለሚሟገተኝ

የፊቴን እያየሁ እዘረጋለሁ

መቆም አልሻም በእርሱ ፈጥናለሁ (፪x)

አልቆምም (፰x)

ገና እሄዳለሁ በከፍታ ላይ

እገሰግሳለሁ ኋላዬን ሳላይ

አንዴ ቀብቶ ፈቶ ለቆኛል

በእኔ የጀመረውን ገና ይቀጥላል (፪x)

አልቆምም (፰x)

ጅምሩ ገና ታናሽ ቢሆንም

ጥሶ ይሄዳል የሚይዘው የለም

ቃልኪዳን አለኝ ከአምላኬ ጋር

እርሱን አክብሬ እኔም ልከብር

አልቆምም (፰x)

ታምኜዋለሁ እንደሚረዳኝ

እስከፍጻሜው እንደሚመራኝ

እሄዳለሁኝ ክንዱን ታምኜ

እወራሳለሁኝ የበላይ ሆኜ (፪x)

አልቆምም (፰x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ