በቃ ብሎ
Beqa Belo
2006 · ትራክ 9 · 5:21 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ሆኖልኛል ቀን ሆኖልኛል ደስ ብሎኛል
ቁጥር 2 · Verse 2
ጌታ ኢየሱስ ከፊቴ ወጥቶልኛል (፪x)
ነጋ ጠባ ተመስገን እለዋለሁ
የሞት ደጃፍ ተዘግቶ አይቻለሁ (፪x)
መገረም ሞልቶኛል ጌታ መውደዱ ገኖ ሲወጣ
ቆሜ ከመዘመር በቀር ምለውን አንዳች እስካጣ
የክብሩ ጸዳል ሲያበራ እኔን ወደ እርሱ ሲጣራ
ከልካይ አልነበረም ፊቱ ሲበራ ለእኔ መብራቱ
አዝማች · Chorus
ብሩህ ቀን ሆኖልኛል ደስ ብሎኛል
ጌታ ኢየሱስ ከፊቴ ወጥቶልኛል (፪x)
ነጋ ጠባ ተመስገን እለዋለሁ (እለዋለሁ)
የሞት ደጃፍ ተዘግቶ አይቻለሁ (በዓይኔ) (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ዓይነጋም ብሎ ንጋቴን ሲረግምብኝ ሰማሁና
እኔም ጠላት ያለውን ለአምላኬ ተናገርኩና
ቀን አለው አምላኬ ከላይ በዓይኖቹ ወደ እኔ ሲያይ
ጠላት መግቢያውን አጣ ዓይኔ አያየው ተቀጣ
አዝማች · Chorus
ብሩህ ቀን ሆኖልኛል ደስ ብሎኛል
ጌታ ኢየሱስ ከፊቴ ወጥቶልኛል (፪x)
ነጋ ጠባ ተመስገን እለዋለሁ (እለዋለሁ)
የሞት ደጃፍ ተዘግቶ አይቻለሁ (በዓይኔ) (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
በቃ ብሎ ገስጾ ወጀቡን ለእኔ አዞ
አሳለፈኝ ጌታዬ ላክብረው በዜማዬ (፪x)
ላክብረው በዜማዬ (፬x) ፤ ላክብረው በተራዬ (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ