Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ማን እንዳንተ

Man Endante

2006 · ትራክ 11 · 4:41 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ጌታዬ

እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ (፪x)

ለእኔ ልዩ አምላክ ነህ ጌታዬ

ለእኔ ልዩ አምላክ ነህ (፪x)

ግሩም ነህ ድንቅ ነህ እያልኩኝ

ዘመርኩኝ ስለተገረምኩኝ (፬x)

አለ/ማን እንዳንተ አለና

ይብዛ ለአንተ ምሥጋና (፪x)

አምላኬ/ጌታዬ በሰማይ በምድር

የፈቀድከውን አርገሃል ክበር

ፍጥረት ሁሉ ለአንተ ይገዛ

ምሥጋናን ለአንተ ያብዛ (፪x)

ከፍ በል አምላኬ ከፍ በል

ከፍ በል ወዳጄ ከፍ በል

ከፍ በል አምላኬ ከፍ በል

ከፍ በል ተስፋዬ ከፍ በል

እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ጌታዬ

እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ (፪x)

ለእኔ ልዩ አምላክ ነህ ጌታዬ

ለእኔ ልዩ አምላክ ነህ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ