በዝቶልኝ ነው እንጂ
Beztolegn New Enji
ትራክ 7 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
በዝቶልኝ ነው እንጂ ምህረቱ
በዝቶልኝ ነው እንጂ ቸርነቱ
በዝቶልኝ ነው እንጂ ኣባትነቱ
ከሂወት ምሻለው ምህረቱ (3)
ከኔ’ማ ምን ኣለ እኔ የለሁበትም
ይህንን ሁሉ እኔ ኣላረኩትም እጄ የለበትም
የለሁበትም (2)
የፍቅር ኣይኖቹ ሁሌ እያዩኝ
ደጋግ እጆቹ የደጋገፉኝ
ማይደክመው ትከሻው እየተሸከመኝ
እዚ ደርሼ ኣለሁ ኣባት እየሆነኝ (2)
በየጠዋቱ በየ ማለዳው
በቀትር ቢሆን ደግሞም በማታ
የእየሱስ ምህረት ቸርነቱ
ኣየሁ ሲበዛልኝ ደግነቱ (2)
በዝቶልኝ ነው እንጂ ምህረቱ
በዝቶልኝ ነው እንጂ ቸርነቱ
በዝቶልኝ ነው እንጂ ኣባትነቱ
ከሂወት ምሻለው ምህረቱ (3)
ከኔ’ማ ምን ኣለ እኔ የለሁበትም
ይህንን ሁሉ እኔ ኣላረኩትም እጄ የለበትም
የለሁበትም (2)
የፍቅር ኣይኖቹ ሁሌ እያዩኝ
ደጋግ እጆቹ የደጋገፉኝ
ማይደክመው ትከሻው እየተሸከመኝ
እዚ ደርሼ ኣለሁ ኣባት እየሆነኝ (2)
በየጠዋቱ በየ ማለዳው
በቀትር ቢሆን ደግሞም በማታ
የእየሱስ ምህረት ቸርነቱ
ኣየሁ ሲበዛልኝ ደግነቱ (2)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ