Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ሕይወቴን ቃኝተሃል

Hiwotien Qagnetehal

ትራክ 9 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ለሞተው መንፈሴ ትንሳኤ ሰተሀል

ኩነኔን ከላየ በሞትህ ኣንስተሀል

ከሓጥያት ባርነት ነጻ ኣውጥተህኛል

በከበረው መንፈስ ሂወቴን ቃኝተሀል (2)

ሂወቴን ቃኝተሀል ሂወቴን(4)

ሂወቴን ቃኝተሀል ሂወቴን (4)

ኣባባት ብየ የምጠራበትም

የልጅነት መንፈስ ካንተ ተቀበልኩኝ

የእርስትህ ወራሽ ደግሞ ኣደረከኝ

በእየሱሴ ሞት ጸድቀሻል ተባልኩኝ (2)

ሂወቴን ቃኝተሀል ሂወቴን(4)

ሂወቴን ቃኝተሀል ሂወቴን (4)

ለሞተው መንፈሴ ትንሳኤ ሰተሀል

ኩነኔን ከላየ በሞትህ ኣንስተሀል

ከሓጥያት ባርነት ነጻ ኣውጥተህኛል

በከበረው መንፈስ ሂወቴን ቃኝተሀል (2)

ሂወቴን ቃኝተሀል ሂወቴን(4)

ሂወቴን ቃኝተሀል ሂወቴን (4)

ኣባባት ብየ የምጠራበትም

የልጅነት መንፈስ ካንተ ተቀበልኩኝ

የእርስትህ ወራሽ ደግሞ ኣደረከኝ

በእየሱሴ ሞት ጸድቀሻል ተባልኩኝ (2)

ሂወቴን ቃኝተሀል ሂወቴን(4)

ሂወቴን ቃኝተሀል ሂወቴን (4)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ