ያን እለት
Yan Elet
ትራክ 5 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ያን ዕለት ዕድል ኣገኘሁ
ያን ዕለት ክብር ኣየሁ
ያን ዕለት ተሳካልኝ
ጌታን ያገኘው ዕለት
ከጠላቴ ዲያቢሎስ ምንጋጋ
ከጨለማው ከድቅድቁ ስፍራ
ድኜ ኣለሁኝ እኔ ኣምልጫለሁ
በየሱሴ ሂወት ኣግንቸ ኣለው (2)
ቁጥር 2 · Verse 2
ያን ዕለት ከድካሜ ኣውጥቶ
ያን ዕለት ሓይልን ኣስታጥቆ
ያን ዕለት ክብርን ደርቦ
ያን ዕለት ኣቆመኝ ቀብቶ (2)
ቁጥር 3 · Verse 3
የገባኝ ቀን ያ የክብር ወንጌል
ተለውጧል በምሉ ነገሬ
ተደምስሶ ያለፈው ታሪኬ
እኖራለሁ ኣንተን ኣስከብሬ (2)
ቁጥር 4 · Verse 4
ያን ዕለት ሓጢያቴን ደምስሶ
ያን ዕለት መንፈሱን ኣፍስሶ
ያን ዕለት ክብርን ደርቦ
ያን ዕለት ኣቆመኝ ቀብቶ (2)
አዝማች · Chorus
ያን ዕለት ዕድል ኣገኘሁ
ያን ዕለት ክብር ኣየሁ
ያን ዕለት ተሳካልኝ
ጌታን ያገኘው ዕለት
ጌትነቱን በልቤን ኣምኜ
ማዳኑን በኣፌ መስክሬ
ኣሜን ብየ የተቀበልኩህ ዕለታ
ከኣብ ታረቅኩ ጸደቅኩኝ በጌታ(2)
ቁጥር 5 · Verse 5
ያን ዕለት ወደ ኣብ ኣስገብቶ
ያን ዕለት በቀኝ ኣስቀምጦ
ያን ዕለት ክብርን ደርቦ
ያን ዕለት ኣቆመኝ ቀብቶ (2)
ቁጥር 6 · Verse 6
ያን ዕለት ሓጢያቴን ደምስሶ
ያን ዕለት መንፈሱን ቀብቶ
ያን ዕለት ዕዳየን ሰርዞ
ያን ዕለት ኣወጣኝ ቀብቶ (2)
ያን ዕለት (12)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ