Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

እርዳኝ

Erdagn

ትራክ 11 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እርዳኝ (3) እርዳኝ(3)

ኣንተን መምሰል ኣስተምረኝ

ከዚ ዓለም ሂወት ኣሳልፈኝ

‘ባክህ እርዳኝ/ እየሱስ እርዳኝ (2)

ኣቅቶኛል ከብዶኛል ኣልቻልኩም

ማንነቴን የእውነት ኣልካድኩም

የኣምልኮ መልክ ሆኖ ሂወቴ

ኣለ ኣሁንም ያስጋዊ ማንነቴ (2)

ይብቃኝ ኣሁንስ እንግዲህ’ማ

ልብህ ኣይዘን ልብህ ኣይጎዳ

ኑሮየ እንዲሆን በቅድስና

እርዳኝ ልበልህ ልምበርከክ እና(2)

እርዳኝ (3) እርዳኝ(3)

ኣንተን መምሰል ኣስተምረኝ

ከዚ ዓለም ሂወት ኣሳልፈኝ

‘ባክህ እርዳኝ/ እየሱስ እርዳኝ (2)

ኣቅቶኛል ከብዶኛል ኣልቻልኩም

ማንነቴን የእውነት ኣልካድኩም

የኣምልኮ መልክ ሆኖ ሂወቴ

ኣለ ኣሁንም ያስጋዊ ማንነቴ (2)

ይለፍ ሂወቴ ከመዝሙር ዜማ

የልብህ ደስታ ሂወት ነውና

በዓመታት መሀል ኣንተ ስትሰራ

ገንዘብህ ልሁን ጌታ እርዳኝና (2)

እርዳኝ (3) እርዳኝ(3)

ኣንተን መምሰል ኣስተምረኝ

ከዚ ዓለም ሂወት ኣሳልፈኝ

‘ባክህ እርዳኝ/ እየሱስ እርዳኝ (2)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ