Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ነገዬን በተዓምር ይቀድማል

Negeyien Betamr Yeqedmal

ትራክ 4 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ነገየን በታምር ይቀድማል

ነገሬን በምሉ ውብ ያረጋል

የፈራሁትንም ያስወግዳል

በደስታ በሃሴት ይሞላኛል (2)

በር ኣፌን የኋሊት ዘግቼን

በዘይት ይሞላል ገምቦየን

ለመሞት ኣንድ ምሽት ቢቀር

ሂወት ይቀጥላል በታምር

ሂወት ይቀጥላል በታምር(4)

ሂወቴን በታምር ልታኖረው

የወሰንክ የኣቀድክ ኣንተ ነው

ያፍቃድ ጸንቶ የሚኖር

ሂወቴን ቀጥሏል በታምር

ሂወት ይቀጥላል በታምር(4)

ነገየን በታምር ይቀድማል

ነገሬን በምሉ ውብ ያረጋል

የፈራሁትንም ያስወግዳል

በደስታ በሃሴት ይሞላኛል (2)

የምልህ ኣለኝ(4)

ተባረክ የኔ ጌታ ተመስገን የኔ ጌታ (2)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ