Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ማራናታ

Maranata

ትራክ 12 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ማራናታ ሆ ማራናታ (3)

ኣሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና

ማራናታ ሆ ማራናታ (3)

ኣሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና

ኣንተን ሊያይ ጓጉቻለሁ

የላይ ቤቴን ናፍቂያለሁ

እስክትመጣልኝ ቸኩያለሁ

ጌታ እየሱሴ ና እልሀለው (2)

ና ና ና ና (2)

ማራናታ ሆ ማራናታ (3)

ኣሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና (2)

እየሱስ ሲያይ ደስ ይለኛል

ካንተ ጋር መኖር ያዋጣኛል

ኣንተ መጥተህ እንስከማይ

ቶሎ ና እላለሁ ጌታ ሆይ (2)

ና ና ና ና (2)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ