እንደ እግዚአብሔር ያለ
Ende Egziabhier Yale
ትራክ 2 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
እንደ እግዚኣብሔር ያለ ማነው እንደ ኣምላኬ ያለ
እንደ እግዚኣብሔር ያለ ማነው እንደ ኣምላኬ ያለ
ኣዎ የለም ኤረ ኣይኖርም
ኣዎ የለም ኤረ ኣይኖርም
ቁጥር 1 · Verse 1
ዓመታት ዘመናት የማይሽሩት
ቅዱስ ቅዱስ ተብሎ የሚመለክ
ፍጥረት ሁሉ በፊቱ ሚሰግድለት
እግዚኣብሔር ነው ጻድቅ ኣምላክ
እግዚኣብሔር ነው ጻድቅ ኣምላክ (4)
አዝማች · Chorus
እንደ እግዚኣብሔር ያለ ማነው እንደ ኣምላኬ ያለ
እንደ እግዚኣብሔር ያለ ማነው እንደ ኣምላኬ ያለ
ኣዎ የለም ኤረ ኣይኖርም
ኣዎ የለም ኤረ ኣይኖርም
ቁጥር 2 · Verse 2
ማይቀየር ፍቅሩ ማይበርድ ማይቀዘቅዝ
ታማኝ ሆኖ ዘለላለም የሚኖር
ማይለወጥ የማይሰለች የማይታክት
እግዚኣብሔር ነው እውነተኛ ኣምላክ
እግዚኣብሔር ነው እወነተኛ ኣምላክ (4)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ