ኢየሱስ ያድናል
Eyesus Yadenal
ትራክ 6 · አማርኛ
. . .እውነትን መንገድም ህይትም የሆነው
ከሓጥያት ባርነት ሰውን የሚያድነው
ነጻ የሚያወጣ የወንጌሉን ቃል
ኣለም ሁሉ ይስማ እየሱስ ያድናል እየሱስ ያድናል
አዝማች · Chorus
ልመስክረው ይህንን ወንጌል
እውነት ሂወት የሆነውን
ልናገረው የምስራቹን
ልስበከው እየሱሴን (2)
ልስበከው እየሱሴን (2)
እወጣለሁ እናገራለሁ
እወጣለሁ መሰክራለሁ (2)
እየሱስ ያድናል እላለሁ (4)
ልናገረው ለትውልድ እውነቱን
ወደ ኣብ መግቢያ በሩ እርሱ ነው (2)
በእርሱ በቀር መግቢያ በር የለም
መዳን በጌታ በእየሱስ ነው (2)
ልመስክረው ይህንን ወንጌል
እውነት ሂወት የሆነውን
ልናገረው የምስራቹን
ልስበከው እየሱሴን (2)
ልስበከው እየሱሴን (2)
እወጣለሁ እናገራለሁ
እወጣለሁ መሰክራለሁ (2)
እየሱስ ያድናል እላለሁ (4)
ልናገረው ለትውልድ እውነቱን
ወደ ኣብ መግቢያ በሩ እርሱ ነው (2)
በእርሱ በቀር መግቢያ በር የለም
መዳን በጌታ በእየሱስ ነው (2)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ