Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ድኛለሁ በምህረቱ

Degnalehu Bemeheretu

2014 · ትራክ 9 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እንደው በምህረቱ ድኛለሁ ድኛለሁ

እንደው በምህረቱ ድኛለሁ ድኛለሁ

የዘለዓለም ሕይወትን በነጻ አግኝቻለሁ (፪x)

ሳለፋ (ጌታ አዳነኝ)

ሳልደክም (ጌታ አዳነኝ)

በፍቅሩ (ጌታ አዳነኝ)

በምህረቱ (ጌታ አዳነኝ)

የዘለዓለም ሕይወትን በነጻ ሰጠኝ አሃ (፪x)

በጨለማ እንዳልኖር ሚስጥሩን እንዳቀው

አሃሃ ጌታን እንዳቀዉ (፪x) አሃ

የእግዚአብሔር ጥበብ ኢየሱስ ገለጠው

አሃሃ ጌታን እንዳቀው (፪x) አሃ

የማይጠፋ ብርሃን በቤቴ በራልኝ

አሃሃ ጌታን በራልኝ (፪x) አሃ

ሞት የነበርኩትን በሕይወት አቆመኝ

አሃሃ በይወት አኖረኝ (፪x) አሃ

በኃጢአት የሞት ሰው ነበርኩማ ሞት ነበርኩማ

ምህረቱ ተገልጦ አዳነኝማ አዳነኝማ (፪x)

አላይም ሌላ (፪x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ

አላይም ሌላ (፪x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ

አላይም ሌላ (፪x) አንዴ ወዶኛል መቼም ላይጠላ

አላይም ሌላ (፬x)

አላይም ሌላ (፪x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ

አላይም ሌላ (፫x) ከኢየሱስ ሌላ

አላይም ሌላ (፪x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ

አላይም ሌላ (፬x)

እንደው በምህረቱ ድኛለሁ ድኛለሁ

እንደው በምህረቱ ድኛለሁ ድኛለሁ

የዘለዓለም ሕይወትን በነጻ አግኝቻለሁ (፪x)

ሳለፋ (ጌታ አዳነኝ)

ሳልደክም (ጌታ አዳነኝ)

በፍቅሩ (ጌታ አዳነኝ)

በምህረቱ (ጌታ አዳነኝ)

የዘለዓለም ሕይወትን በነጻ ሰጠኝ አሃ (፪x)

የዓለምን ጥበብ ከንቱነት ሊያሳፍር

አሃሃ ጌታ ሊያሳፍር (፪x) አሃ

ኢየሱስ ልኮ በሕይወት አኖረኝ

አሃሃ በሕይወት አኖረኝ (፪x) አሃ

እውነትና መንገድ ብርሃን ሆነልኝ

አሃሃ ሕይወት ሆነልኝ (፪x) አሃ

የማይጠፋን ርስት ጌታ አዘጋጀልኝ

አሃሃ አዘጋጀልኝ (፪x) አሃ

በኃጢአት የሞት ሰው ነበርኩማ ሞት ነበርኩማ

ምህረቱ ተገልጦ አዳነኝማ አዳነኝማ (፪x)

አላይም ሌላ (፪x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ

አላይም ሌላ (፪x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ

አላይም ሌላ (፪x) አንዴ ወዶኛል መቼም ላይጠላ

አላይም ሌላ (፬x)

አላይም ሌላ (፪x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ

አላይም ሌላ (፫x) ከኢየሱስ ሌላ

አላይም ሌላ (፪x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ

አላይም ሌላ (፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ